ታህሳስ 10 ቀን በቻይና የፊንላንድ አምባሳደር ሚኮ ኪኑነን ቤጂንግ ፎሪዬን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲን (BFSU) ጎብኝተዋል። የቢኤፍኤስዩ ፕሬዝዳንት እና የኮሚኒስት ፓርቲው ምክትል ፀሐፊ ፕሮፌስር ጂያ ዌንጂያን ኪኑነን እና ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች ትብብርን ስለማስፋፋት፣ የመምህራን እና የተማሪዎች ልውውጥ እና የአካዳሚክ መስተጋብርን...
ታህሳስ 5 ቀን የቻይና የትምህርት ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ የከፍተኛ ትምህርት፣ የምርምር እና የጠፈር ጉዳዮች ሚኒስቴር ሁለተኛውን የሲኖ-ፈረንሳይ የትምህርት ልማት ፎረም በሲቹዋን ግዛት በቼንግዱ ከተማ በጋራ አስተናግደዋል። የቤጂንግ ፎሪዬን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ (BFSU) የኮሚኒስት ፓርቲ ፀሐፊ ሊ ሃይ በፎረሙ በተዘጋጀው ንዑስ ፎረም ላይ ንግግር እንዲያደር...
ህዳር 21 ቀን፣ የ2025ቱ የእስያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፎረም (AUPF) የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እና አጠቃላይ ስብሰባ በጓንዡ ተካሂዷል። የፎረሙ ጭብጥ "አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና ዘርፈ ብዙ ትብብር ፡ በእስያ ከፍተኛ ትምህርት ውስጥ ለጠንካራ እና ሁሉን አቀፍ እድገት አዳዲስ ፈር ቀዳጅ መንገዶችን ዕውን ማድረግ" የሚል ነበር፡፡ የቤጂንግ ፎሪዬን ስተዲስ ዩኒ...
ህዳር 19 ቀን የትምህርት ሚኒስቴር የፓርቲ ቡድን በቤጂንግ ፎሪዬን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊ የሹም ሽር ውሳኔዎችን አስተላልፏል። አቶ ሊ ሃይ የቤጂንግ የዩኒቨርሲቲው የፓርቲ ፀሐፊ ሆነው ተሹመዋል። በአንፃሩ ፕሮፌሰር ዋንግ ዲንግዋ ከነበራችው የፓርቲ ፀሐፊነት ተነስተዋል፡፡የፓርቲው ቡድን አባል፣ ምክትል ሚኒስትር እና የትምህርት ሚኒስቴር ዋና ኢ...
ህዳር 13 ቀን የስፔን ንግሥት ሌቲዚያ ቤጂንግ ፎሪን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲን (BFSU) ጎብኝተዋል። በጉበኝቱ ወቅት ዶ/ር ረን ዩኩን የቻይና ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒስት ፓርቲ አመራር ቡድን አባል እና ምክትል ሚኒስትር፣ ፕሮፌሰር ያንግ ዳን በትምህርት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብርና ግንኙነት መምሪያ ዋና ዳይሬክተር፣ ፕሮፌሰር ዋን ዲንኋ የBFSU የፓርቲ ኮሚቴ ...
የተባበሩት መንግስታት ዩኒቨርሲቲ፣ በቻይና የተባበሩት መንግስታት፣ የቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ አፍሪካው ኬፕታውን ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁት“የመጪው ጊዜ የአተገባበር ስምምነት በዩኒቨርሲቲዎች”በሚል ሃሳብ ላይ የሚያተኩር ውይይት ኦክቶበር 16/ 2025 በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ BFSU ተካሄዷል። በትምህርት ሚኒስቴር የአለም...
በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ (BFSU) እና በጀጂያንግ ዓለም አቀፍ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው አምስተኛው ዓለም አቀፍ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዚዳንቶች ፎርም(GAFSU) ጥቅምት 24 ቀን በሀንጆኡ ተካሂዷል።
እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 15፣ 2025 የቡልጋሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ኢሊያና ዮቶቫ ቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል። የ BFSU ፕሬዝዳንት እና የዩኒቨርሲቲው ፓርቲ ኮሚቴ ምክትል ፀሃፊ ጂያ ዌንጂያን ከዮቶቫ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ጂያ ዌንጂያን የBFSUን ዓለም አቀፍ ግንኝኙነቶችን፣ የተማሪዎችን ሥልጠና እና ...
ከሴፕቴምበር 5 እስከ 6 2025 የቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የፓርቲ ኮሚቴ ምክትል ፀሐፊ የሆኑት ጂያ ወንጂያን ሃርቢን በሚገኘው የቻይና-ኤስ.ሲ.ኦ.(上合组织) የዶክትሬት ተማሪዎች ማሰልጠኛ የፈጠራ ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል።