ዓለም አቀፋዊ ፎረም እ.ኤ.አ. በ1999 ተመሠረተ። በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የሚደገፍ በዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ጥናት ላይ የሚተኩር አጠቃላይ አካዳሚክ ጆርናል ነው።
የውጭ ሀገር ሥነ ጽሑፍ ጆርናል እ.ኤ.አ. በ1980 የተመሠረተ ሲሆን በቻይና ውስጥ በውጪ ሀገር ሥነ ጽሑፍ ጥናት ረገድ ረጅም ታሪክ እና ከፍተኛ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ፕሮፌሽናል አካዳሚክ ጀርናሎች አንዱ ነው።
የውጭ ቋንቋ ትምህርት ምርምር አውድ (ቀድሞ የውጭ ቋንቋ ትምህርት በቻይና በሚለው ስም ይታወቅ የነበረ) በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ የሚደገፍ እና በውጭ ቋንቋ ትምህርት እና ምርምር ፕሬስ በጋራ የተደራጀ በዓመት አራት ጊዜ የሚታተም ጆርናል ነው።
የውጭ ቋንቋ የማስተማር እና የምርምር ጆርናል በውጭ ቋንቋ ትምህርቶች ዘርፍ ያሉትን ሁሉንም የምርምር ጉዳዮች የሚሸፍን ሲሆን በቋንቋ እና በሥነ ልሳን፣ በውጭ ቋንቋ ትምህርት፣ በትርጉም ጥናቶች እና በባህላዊ ጥናቶች ላይ ጠቃሚ መረጃዎችን የሚያካት ጆርናል ነው።
ዓለም አቀፋዊ የቻይና ጥናቶች ጆርናል በአሁኑ ጊዜ በቻይና ውስጥ እና በውጭ ሀገር የሚደረጉ በቻይና ላይ የሚተኩሩ ጥናቶችን የሚያካትት ብቸኛው ፕሮፌሽናል ጆርናል ነው።
>የሀገራዊና እና የአካባቢያዊ ጥናቶች ጆርናል
>የጀርመን የባህል ጥናቶች ጆርናል
>French-speaking countries and regional studies (Francophone Studies)
>ፈረንሳይኛ ተናጋሪ አገሮች እና ክልላዊ ጥናቶች ጆርናል
>የአውሮፓ እና እስያ የሰብአዊነት ጥናቶች ጆርናል
>ዓለም አቀፋዊ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ጆርናል
>የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ጆርናል
>ሕግ ተኮር ትምህርት ለወጣቶች ጆርናል
>የሩሲያኛ ቋንቋ ትምህርት በቻይና ጆርናል
>በቻይና የተግባራዊ ሥነ ልሳን ጥናት ጆርናል
>የምስራቅ እስያ ባህላዊ መስተጋብር ጆርናል
>የዓለም ቋንቋዎች ጆርናል
>ትርጉም እና ማህበረሰብ፡- ፈርጀ ብዙ ጆርናል
>የቻይና ኮምፒውተር አገዝ የቋንቋ ትምህርት ጆርናል
>ዓለም አቀፍ የባህላዊ ግንኙነት ጆርናል
>የቻይና-ጀርመን ባህላዊ ግንኙነት ፎርም ጆርናል
>የቻይና የስላቭ ህዝቦች ጥናቶች ጆርናል
>China-Latin America Mutual Learning
>የቻይና-ላቲን አሜሪካ የጋራ ትምህርት ጆርናል
>የቻይና እና የአረብ ሀገራት ጥናቶች ጆርናል
>የቻይና አካዳሚክ ጆርናል
>ዓለም አቀፋዊ የኮንፊሽየስ ጥናቶች ጆርናል
>ሀገራዊና እና አካባቢያዊ ጥናቶች ጆርናል