BFSU የአዲሱን ዘመን የቻይናን የልማት ግኝቶች የሚያሳዩ አጫጭር ተከታታይ ዘጋቢ ፊልሞችን ለማዘጋጀት የዓለም አቀፍ የተማሪዎችን አስተያየት በግብዓትነት ተጠቅሟል።ቪዲዮዎቹ ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ዋና የፊልም ተዋናይ አድርገው የሚያሳዩ ሲሆን ይዘቶቹም የውጭ ሀገር ተመልካቾችን ትኩረት የሚስቡና የቻይና ዘመናዊነት የሚያመለክቱ...
Exchanges and mutual learning make civilizations richer and more colorful. In the face of unprecedented changes in today's world, the call for dialogue and communication among global civilizations grows louder. The video series "Mutual Learning among Civilizations: China and the World" aims to explore the interactions and integration between Chinese culture and the diverse cultures of the globe, showcasing ...
ህዳር 13 ቀን የስፔን ንግሥት ሌቲዚያ ቤጂንግ ፎሪን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲን (BFSU) ጎብኝተዋል። በጉበኝቱ ወቅት ዶ/ር ረን ዩኩን የቻይና ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒስት ፓርቲ አመራር ቡድን አባል እና ምክትል ሚኒስትር፣ ፕሮፌሰር ያንግ ዳን በትምህርት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብርና ግንኙነት መምሪያ ዋና ዳይሬክተር፣ ፕሮፌሰር ዋን ዲንኋ የBFSU የፓርቲ ኮሚቴ ...
የተባበሩት መንግስታት ዩኒቨርሲቲ፣ በቻይና የተባበሩት መንግስታት፣ የቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ አፍሪካው ኬፕታውን ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁት“የመጪው ጊዜ የአተገባበር ስምምነት በዩኒቨርሲቲዎች”በሚል ሃሳብ ላይ የሚያተኩር ውይይት ኦክቶበር 16/ 2025 በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ BFSU ተካሄዷል። በትምህርት ሚኒስቴር የአለም...
በቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ (BFSU) እና በጀጂያንግ ዓለም አቀፍ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው አምስተኛው ዓለም አቀፍ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዚዳንቶች ፎርም(GAFSU) ጥቅምት 24 ቀን በሀንጆኡ ተካሂዷል።
እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 15፣ 2025 የቡልጋሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ኢሊያና ዮቶቫ ቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል። የ BFSU ፕሬዝዳንት እና የዩኒቨርሲቲው ፓርቲ ኮሚቴ ምክትል ፀሃፊ ጂያ ዌንጂያን ከዮቶቫ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ጂያ ዌንጂያን የBFSUን ዓለም አቀፍ ግንኝኙነቶችን፣ የተማሪዎችን ሥልጠና እና ...
ከሴፕቴምበር 5 እስከ 6 2025 የቤጂንግ ፎሪየን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የፓርቲ ኮሚቴ ምክትል ፀሐፊ የሆኑት ጂያ ወንጂያን ሃርቢን በሚገኘው የቻይና-ኤስ.ሲ.ኦ.(上合组织) የዶክትሬት ተማሪዎች ማሰልጠኛ የፈጠራ ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል።
ቤጂንግ ፎሪዬን ስተዲስ ዩኒቨርሲቲ ሴፕቴምበር 1 ቀን 2025 የአዲስ ተማሪዎች የቅበላ ሥነ ሥርዓቱን አካሂዷል።
The 2025 Beijing Foreign Studies University (BFSU) Chinese Bridge Summer Camp: Understanding China opened on July 31 in Beijing, welcoming 154 teachers and students from 15 countries, including the Czech ...