ዋናኛ ገጽ (ወደ መነሻ ገጽ ይመለሱ > ዜና

"ቻይና በBFSU ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ዐይን" የተሰኘ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልም

Updated: 2025-11-18

BFSU የአዲሱን ዘመን የቻይናን የልማት ግኝቶች የሚያሳዩ አጫጭር ተከታታይ ዘጋቢ ፊልሞችን ለማዘጋጀት የዓለም አቀፍ የተማሪዎችን አስተያየት በግብዓትነት ተጠቅሟል።ቪዲዮዎቹ ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ዋና የፊልም ተዋናይ አድርገው የሚያሳዩ ሲሆን ይዘቶቹም የውጭ ሀገር ተመልካቾችን ትኩረት የሚስቡና የቻይና ዘመናዊነት የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ እነዚህም የኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ የምግብ አገልግሎት ግብይትን፣ የገጠር ተሃድሶን፣ የባህል ልውውጥን፣ የምግብ አቅርቦት እና የብስክሌት አገልግሎትን በየሥፍራው በኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች መገልገልን የሚያካትቱ ናቸው። ቪዲዮዎቹ በተለያዩ ቋንቋዎች የተሠሩ ሲሆኑ ቻይንኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ሩሲያኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጃፓንኛ እና ኮሪያኛ የሚጠቀሱ ናቸው።

I

 

II

 

III

IV

V

VI