| ተማሪዎች | ከ5,700 በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች | 
| ከ4,300 በላይ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች (የዶክትሬት እና የማስተርስ) | |
| ከ1,200 በላይ የውጭ ሀገር ተማሪዎች | |
| ፋኩልቲዎች | ከ1200 በላይ የሙሉ ጊዜ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች | 
| ከ65 ሀገራት እና ክልሎች የተውጣጡ ወደ 200 የሚጠጉ የውጭ ሀገር መምህራን | |
| የትምህርት መሥኮች | 122 የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች | 
| በቻይና በBFSU ብቻ የሚሠጡ 46 ፕሮግራሞች | |
| 101 የውጭ ሀገር ቋንቋዎች | |
| በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጡ 4 ቁልፍ የትምህርት መስኮች | |
| በቤጂንግ ማዘጋጃ ቤት ደረጃ የሚሰጡ 7 ቁልፍ የትምህርት መስኮች | |
| 6 ደረጃ-1 የዶክትሬት ፕሮግራሞች | |
| 12 ደረጃ-1 የአካዳሚክ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች ፕሮግራሞች | |
| 9 ፕሮፌሽናል የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች | |
| የምርምር መስኮች | በትምህርት ሚኒስቴር ስር የሚተዳደር አንድ የሰብአዊነት እና ማህበራዊ ሳይንስ ቁልፍ የምርምር ማዕከል | 
| በትምህርት ሚኒስቴር ስር የሚተዳደር አንድ የፍልስፍና እና የማህበራዊ ሳይንስ ላብራቶሪ | |
| በብሔራዊ ቋንቋ ኮሚቴ ስር ያለ አንድ የምርምር ማዕከል | |
| በትምህርት ሚኒስቴር ሥር ያሉ በክልላዊ እና በሀገራዊ ጥናቶች ላይ የሚሰሩ አራት የምርምር ተቋሞች | |
| በትምህርት ሚኒስቴር የተመዘገቡ 37 ሀገራዊ እና ክልላዊ ጥናቶች ማዕከላት | |
| በትምህርት ሚኒስቴር ስር ያሉ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ የሚሰሩ 3 የምርምር ማዕከላት | |
| 5 CSSCI ጆርናሎች | |
| ዓለም አቀፋዊ ግንኙነትና ትብብር | በዓለም ዙሪያ ያሉ 23 የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩቶች | 
| በዓለም ዙሪያ ከ80 በላይ አገሮች እና ክልሎች ካሉ ከ300 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች እና የአካዳሚክ ተቋማት ጋር የትብብር ልውውጦችን ፈጥሯል | |
| የዩኒቨርሲቲው ቅጥረ ግቢ | በBFSU ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ወደ 1.6 ሚሊዮን የሚጠጉ መጽሐፍት አሉ። |